አገርኛ ሪፖርት

Teddy Afro Source: Google search
የዛሬው የአገርኛ ሪፖርት ትኩረት ፦ የኢሃዲግ ፓርቲዎች በጥምር የአገሪቱ የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ ብለው በይፋ ከተናገሩ አስር ቀናት ቢያልፍም አንድም እስረኛ አልተለቀቀም። ቴዲ አፍሮ በባህር ዳር ከተማ የሙዚቃ ዝግጅቱን እንዲያቀርብ ያገባው ፈቃድ በክልሉ መንግስት ይሁንታን አገኘ።
Share

Teddy Afro Source: Google search

SBS World News