Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Like Father, Like Sons: Meet the former Ethiopian national football team players

Meet the former Ethiopia national football team players (Like Father, like sons)

አቶ ወንድሙ በቀለ እ.ኢ.አ. በ1953 ዓ.ም. የመብራት ኃይል (ኤሌክትሪክ) ቡድን መሥራች ናቸው። ቡድናቸውን በተጫዋችነትና አሰልጣኝነትም አገልግለዋል፤ ሲልም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንደኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሱዳን ላይ ተጫውተዋል። ሁለት ወንዶች ልጆቻቸውን ኢርሚያስ ወንድሙንና ሰሎሞን ወንድሙን በእግራቸው ተክተው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችነት አብቅተዋል። በወርኃ ኦገስት የፊልም ዳይሬክተር ዓቢይ አየለና የእግር ኳስ አሰልጣኝ አስፋው ሳህሉ፤ የአቶ ወንድሙን አስገራሚና ድንቅ ግለ ታሪክን በዶክሜንታሪ ፊልም ቀርጸው ለአገራዊ አስተዋጽኦዎቻቸው የምሥጋና ክብርና ሞገስን አላብሰዋቸዋል።

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

አቶ ወንድሙ በቀለ እ.ኢ.አ. በ1953 ዓ.ም. የመብራት ኃይል (ኤሌክትሪክ) ቡድን መሥራች ናቸው። ቡድናቸውን በተጫዋችነትና አሰልጣኝነትም አገልግለዋል፤ ሲልም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአንደኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሱዳን ላይ ተጫውተዋል። ሁለት ወንዶች ልጆቻቸውን ኢርሚያስ ወንድሙንና ሰሎሞን ወንድሙን በእግራቸው ተክተው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችነት አብቅተዋል። በወርኃ ኦገስት የፊልም ዳይሬክተር ዓቢይ አየለና የእግር ኳስ አሰልጣኝ አስፋው ሳህሉ፤ የአቶ ወንድሙን አስገራሚና ድንቅ ግለ ታሪክን በዶክሜንታሪ ፊልም ቀርጸው ለአገራዊ አስተዋጽኦዎቻቸው የምሥጋና ክብርና ሞገስን አላብሰዋቸዋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now