በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች
አንኳሮች
- ያለፈው 2025 የፈረንጆች ዓመት በአፍሪካ ቀንድ ፍልሰተኞች ላይ ከፍተኛ የሞት አደጋ የተመዘገበበት ዓመት የነበረ መሆኑን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አመለከተ
- በመቅደላ ጦርነት ወቅት የተዘረፉ የአፄ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳላ፣ የልብስ ቁራጮችና የወርቅ አምባር ቅርሶች ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
- በመጪው የክረምት ወቅት ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የዝናብ እጥረት ሊከሰት ይችላል ተባለ
- የደራሲ አዳም ረታ "እቴሜቴ የሎሚ ሽታ" ድርሰት በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
- የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ምርት ማምረት ጀመረ
- በ93.9 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ በይፋ ተመረቀ
- 'የወለድሻቸው አራቱም ልጆች የእኔ አይደሉም' የሚል ጥርጣሬ ያደረበት አባት ነፍሰ ጡር ሚስቱን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደሉ በሞት ተቀጣ
Share





