ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የበርበሬና ሽሮ ወደ አውስትራሊያ የማስገባት ፈቃድን ተከትሎ በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትና የጉምሩክ ተቆጣጣሪዎች ዘንድ ያሉ ብዥታዎችን አንስተው ያመላክታሉ። የማኅበሩን ወቅታዊ እንቅስቃሴዎችና ውጥኖችንም ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የሽሮና በርበሬ ፈቃድ
- እንቃስቃሴና ትልሞች
- ምክረ ሃሳቦች
- ማኅበረሰባዊ የጥሪ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE
Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
