ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ማኅበሩ ስለምን ለኢትዮጵያውያን የሚውል የመቃብር ሥፍራ ለማግኘት ተነሳሽነት እንደወሰደ ያስረዳሉ። የማኅበረሰብ አባላትን አተያዮች ይጠይቃሉ።
አንኳሮች
- ፊርማ ስብሰባ
- ውይይቶች
- ሰባት ምላሽ የሚሹ የመቃብር ሥፍራ ጥያቄዎች
- ግብረ ምላሾች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

