Poetry and Art: Kebedech Tekleab – Pt 3

Kebedech Tekleab Source: Courtesy of KTA
ከሰዓሊና ገጣሚ ከበደች ተክለአብ ጋር ከሶማሊያ ሐዋይ የአንድ አሠርት ዓመት የእሥራት ጊዜያት ተነሰተን፤ በአገረ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎቻቸው እንደምን እንደተጠበቡ፤ የሥነ ስዕል ውጤቶቻቸው ለኢግዚቪሽንና ሙዚየሞች ለታይታ እንደምን እንደበቁ አውግተናል። የክፍል ፫ ማጠቃለያችን የአዲስ አበባን ሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት ነቅሶ የሚቋጨው በስንኝ ቋጠሮዎቻቸው ነው።
Share