Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

130ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የጥቁር ሕዝብን ክብር፣ ባሕልና ቅርስ ለማስጠበቅ የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ኢትዮጵያ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ትምህርትን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለመስጠት ወጠነች


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


ኢትዮጵያ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ትምህርትን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለመስጠት ወጠነች


አንኳሮች

  • ኢትዮጵያና አዘርባጃን በተለያዩ መስኮች አብረው ለመሥራት መስማማታቸውን ገለጡ
  • ክሪፕቶ ከረንሲን በብር መገበያየት ያስቀጣል ተባለ
  • ለዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት የሚደረገው የሰባተኛው ዙር ድርድር ከሚያዝያ 14 - 15 እንደሚከናወን ተነገረ
  • ሰሞኑን በመካከለኛው ምሥራቅ በተከሰተው የፀጥታ ሁኔታ ሳቢያ ወደ ቀጠናውም ሆነ ከቀጠናው ወደ አዲስ አበባ ከሚያደርጋቸው በረራዎች ውስጥ የተወሰኑትን በጊዜያዊነት ለማቋረጥ መወሰኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ
  • ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ሁሉም ክልሎች የኔትዎርክ አገልግሎት ሽፋን ማዳረሱን አመለከተ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now