ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የመፃፍ ተነሳሽነት
- የሮማ ጉዞ
- መጽሐፈ ሔኖክን ለዓለም በረከትነት ማቅረብ
- የሐዲስ ኪዳን ትርጉም ከላቲን ወደ ግዕዝ
- የሥርዓተ ጥምቀትና ቅዳሴ ሥርዓት ትርጓሜ ከግዕዝ ወደ ላቲን
Share






