Singer Getesh Mamo Source: Singer Getesh Mamoድምጻዊ ጌትሽ ማሞ በቅርቡ በሜልበርን ከተማ ስለሚያሳየው የሙዚቃ ዝግጅቱና የህይወት ታሪኩ ነግሮናል:: የመስቀል በአልንም በተመለከተብ " እኔ የተወለድኩት በመስቀል በአል ዋዜማ ነው:: ለኔ የመስቀል በአል ቤተሰቦቼን የማስታውስበት ልዩ በአል ነው:: " ብሎናል ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ በቅርቡ በሜልበርን ከተማ ስለሚያሳየው የሙዚቃ ዝግጅቱና የህይወት ታሪኩ ነግሮናል:: የመስቀል በአልንም በተመለከተብ " እኔ የተወለድኩት በመስቀል በአል ዋዜማ ነው:: ለኔ የመስቀል በአል ቤተሰቦቼን የማስታውስበት ልዩ በአል ነው:: " ብሎናል ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ