Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Sad Goodbye: Bekele Aynalem (Father of Eng. Simegnew)

Sad Goodbye: Bekele Aynalem Ayele

Bekele Aynalem (L), and Eng. Simegnew Bekele Source: SBS Amharic and PD

አባ በቀለ ዓይናለም አየለ ይባላሉ። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው አባት ናቸው። ልጃቸው ጁላይ 26, 2018 የራሳቸውን ሕይወት መስቀል አደባባይ ላይ በ53 ዓመታቸው እንዳጠፉ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አማካይነት ተገልጧል።


Published

Updated

By Kassahun Seboqa

Source: SBS



Share this with family and friends


አባ በቀለ ዓይናለም አየለ ይባላሉ። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው አባት ናቸው። ልጃቸው ጁላይ 26, 2018 የራሳቸውን ሕይወት መስቀል አደባባይ ላይ በ53 ዓመታቸው እንዳጠፉ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አማካይነት ተገልጧል።


አባ በቀለን ያገኘናቸው ዕድሜ፣ የጤና እጦት፣ ኃዘንና ጉስቁል ኑሮ ተጭኗቸው ነው።

Father and Son: Bekele Aynalem Ayele
Bekele Aynalem Ayele Source: SBS Amharic

SBS አማርኛ በወርኃ መስከረም ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ፤ ጎንደር አቅንቶ በነበረበት ወቅት ነበር ከጎንደር ስምንት ኪሎ ሜትር ፈንጠር ብላ ከምትገኘው ቀያቸው ሸምበቂት ደርሰን ያነጋገርናቸው።

Father and Son: Bekele Aynalem Ayele
Bekele Aynalem Ayele Source: SBS Amharic

መጠይቃችንን የጀመርነው “ከልጅዎ ሕልፈተ ሕይወት በኋላ ከኃዘንዎ እንደምን እየተጽናኑ፤ ኑሮዎን እንዴት እየገፉ ነው?” በሚል ነበር።

ኃዘኑ እንደጎዳቸው፤ ኑሮም እንደከበዳቸው ይናገራሉ። በጎንደር አስተዳደር በኩል የነጻ ሕክምና ቃል ቢገባልኝም ያገኘሁት ነጻ ሕክምና የለም ይላሉ።

ስለ ልጃቸው አሟሟት ሲያነሱ በመንግሥት በኩል እንደተገለጠው ራሱን በራሱ አጥፍቷል ብለው አያምኑም።

Father and Son: Bekele Aynalem Ayele
Eng. Simegnew Bekele Source: SBS Amharic
ጸጸታቸው “እኔን ሳይቀብረኝ፤ ልጆቹን ሳያሳድግ ሔደ” የሚል ነው።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now