ኪም ላቭግሮቭ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያ የክብር ቆንሱላ ሆነው ተሰየሙ

Kim Lovegrove, Ethiopian Honorary Consul for Victoria Source: SBS Amharic
በኢትዮጵያና አውስትራሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከርና ተጨማሪ ግልጋሎቶችንም ለመስጠት ይቻል ዘንድ የኢፌዴሪ መንግሥት በሜልበርን - ቪክቶሪያ የቆንሱላ ጽህፈት ቤት ከፍቷል። አቶ ኪም ላቭግሮቭም የክብር ቆንሱላ ሆነው ተሰይመዋል።
Share