Dr Mulatu Belayneh. Source: M.Belaynehዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ናቸው። ከጥቂት ወራት በፊት የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶችን አስመልክቶ ካካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ቀንጭበን አቅርበናል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ናቸው። ከጥቂት ወራት በፊት የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶችን አስመልክቶ ካካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ቀንጭበን አቅርበናል።