SKIP TO MAIN CONTENT

"እኔ ሀገር ያለኝ ሰው ነኝ፤ እንዴት ቢንቁኝ ነው አሜሪካን ሀገር ቀርተህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሁን የሚሉኝ?" የዘመነ ቀ.ኃ.ሥ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ

Prof A Tasse.jpg
Prof Abye Tasse. Credit: A.Tasse

ፕ/ር ዐቢይ ጣሴ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ፣ የሞሪታኒያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ (በወቅቱ)፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሳቢና ገፊ አስባቦችን አስመልክተው በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ካቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ አንኳር ሃሳቦች ነቅሰው ያስረዳሉ። (ምልሰታዊ ምልከታ)

Published

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ፕ/ር ዐቢይ ጣሴ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ፣ የሞሪታኒያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ (በወቅቱ)፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሳቢና ገፊ አስባቦችን አስመልክተው በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ካቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ አንኳር ሃሳቦች ነቅሰው ያስረዳሉ። (ምልሰታዊ ምልከታ)

አንኳሮች

  • የኢትዮጵያውያን የስደትና ፍልሰት ጅማሮ
  • የኢትዮጵያውያን ስደትና ፍልሰት ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ ዘመነ ኢሕአዴግ
  • የስደተኞችና ፍልሰተኞች ትሩፋቶችና ጉዳቶች ለኢትዮጵያ
  • የስደትና ፍልሰት ጠቀሜታና ተግዳሮቶች ለስደተኞችና ፍልሰተኞች
  • የስደተኞችና ፍልሰተኞች ተቀባይ ሀገራት ተጠቃሚነትና ተጎጂነት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now