Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ከሶስት ሀገራት ጋር ፍርደኞችን ለማስተላለፍና አሳልፎ ለመስጠት የሚያስችሉ ስምምነቶች ይሁንታ እንዲያገኙ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ድንቅነሽ (ሉሲ) በኖረችበት ዘመን እንደኖረ የተገመተ የ3.4 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ ተገኘ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


ድንቅነሽ (ሉሲ) በኖረችበት ዘመን እንደኖረ የተገመተ የ3.4 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ ተገኘ


ታካይ ዜናዎች

  • ከ5.6 ቢየን ብር በላይ በሆነ የማዳበሪያ ግዢ ወጪ በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሠረተባቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ
  • ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል የተጠረጠሩ የስፖርት አወራራጅ ድርጅት ባለቤቶችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጠ
  • የአውሮፓ ፓርላማ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት ላይ ተግባራዊ ሊያደርግ የነበረውን ከደን ጭፍጨፋ ነፃ ምርት ደንብ በአንድ ዓመት እንዲዘገይ ወሰነ
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የምሥረታ ዓመቱን በሚያከብርበት ወቅት የቀድሞ ተማሪዎቹ እንዲገኙለት ጥሪ አቀረበ
  • ሱዳን ለኢትዮጵያ ያልከፈለችው ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ዕዳ አለባት ተባለ
  • መንታ ልጆቹን ከሰባት ዓመታቸው ጀምሮ ሲደፍር የነበረ አባት የ21 ዓመት እሥር ተፈረደበት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now