"በመላው ዓለም በተለይም በአገረ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ የምትገኙ ኢትዮጵያውን ሁሉ እንኳን ለበዓለ ልደቱ አደረሳችሁ" አቡነ ሉቃስ

Abune Lukas. Source: A.Lukas
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ በዓለ ልደትን አስመልክተውና ወደ አገረ አውስትራሊያ መጥተው ስለሚያበረክቱት የአገልግሎት ዕቅዳቸው ይናገራሉ።
Share