“ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ እንኳን ለከበረች የትንሣኤው በዓል አደረሳችሁ” - ብፁዕ አቡነ ሉቃስ

Abune Lukas. Source: A.Lukas
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት የበላይ ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የስቅለትና ትንሣኤ በዓል መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share