“እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ፤ አደረሰን” - ብፁዕ አቡነ ሙሴ

Abune Mussie. Source: A.Mussie
ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ አገረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ትንሣኤን ታሪካዊ አከባበርና የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን ይገልጣሉ።
Share
Abune Mussie. Source: A.Mussie
SBS World News