“ መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቸሁ ፤ ህዝባችንም አገራችን ኢትዮጵያም ሰላም እንድትሆን እንጸልያለን ። ” -ብጹእ አቡነ ሙሴ

.

Abune Mussie Source: Supplied

“ መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቸሁ ፤ ህዝባችንም አገራችን ኢትዮጵያም ሰላም እንድትሆን እንጸልያለን ። ” -ብጹእ አቡነ ሙሴ


ብጹእ አቡነ ሙሴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን  የምእራብ እና ደቡብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል  የዘንድሮውን የመስቀል እና ደመራን በአል በደመቀ ሁኔታ በጋራ ለማክበር ቢታቀድም በወቅቱ ባለው የኮሮናቫይረስ ሳቢያ  በተግባር ለማዋል አልተቻለም ። ስለዚህ ምእመናን በየአጥቢያቸው ባሉት አብያተ ክርስቲያናት የሚያከብሩት መሆኑን ገልጸዋል።


Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now