"ጥረታችን የአሜሪካ አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ ያለውን አስተሳሰብ እንዲቀይር ነው፤ ጥቅሙ ለአሜሪካም ለኢትዮጵያም ነው" አቡነ ጴጥሮስ

Ethiopian religious leaders in Washington D.C. Source: A.Petros
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ ኒውዮርክና አካባቢ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ ሰሞኑን በአገረ አሜሪካና ካናዳ ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች በዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ መንግሥታት መካከል የአቋምና የአመለካከት ልዩነቶች እንዲሻሻሉ ስለጀመሩት ጥረት ይናገራሉ።
Share