SKIP TO MAIN CONTENT

አውስትራሊያ አፍጋኒስታንን ይቅርታ ጠየቀች

AFGHAN INQUIRY
Angus Campbell has apologised over a report detailing allegations of unlawful killings and cruelty of Afghans by Australian special forces. Source: AAP

የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን - በአውስትራሊያ ልዩ ኃይል አፍጋኒስታን ውስጥ የተፈጸሙ ሕጋዊ ያልሆኑ ግድያዎች፣ ማጎሳቆሎችና መሸፋፈኖችን አስመልክቶ በጦር ወንጀል ሊያስጠይቅ የሚችል ሪፖርት ይፋ መሆን ጋር ተያይዞ የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት አሽራፍ ግሃኒን ይቅርታ ጠይቀዋል። ይቅርታዎቹ ባለ ሁለት ዘርፎች ሲሆኑ አንደኛው ለአፍጋኒስታን ሕዝብ፤ ሁለተኛው ለአውስትራሊያውያን ነው።

Published

By NACA

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን - በአውስትራሊያ ልዩ ኃይል አፍጋኒስታን ውስጥ የተፈጸሙ ሕጋዊ ያልሆኑ ግድያዎች፣ ማጎሳቆሎችና መሸፋፈኖችን አስመልክቶ በጦር ወንጀል ሊያስጠይቅ የሚችል ሪፖርት ይፋ መሆን ጋር ተያይዞ የአፍጋኒስታን ፕሬዚደንት አሽራፍ ግሃኒን ይቅርታ ጠይቀዋል። ይቅርታዎቹ ባለ ሁለት ዘርፎች ሲሆኑ አንደኛው ለአፍጋኒስታን ሕዝብ፤ ሁለተኛው ለአውስትራሊያውያን ነው።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now