ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የአፍሪካ ቀን የማኅበረሰብ ስኬት ሽልማት ተሸላሚ፤ የሽልማቱን ፋይዳና የማኅበሩን ማኅበረሰባዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአፍሪካ ቀንን በአፍሪካውያንና አፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን የማክበር ፋይዳዎች
- የኢትዮጵያውያን ተሳትፎ በአፍሪካ ቀን ዝግጅት
- የመጪ ኩነቶች መሰናዶ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
