“37 ፐርሰንት ኢትዮጵያውያን አሃዳዊ ሥርዓትን 61 ፐርሰንቱ ፌዴራሊዝምን ይሻሉ” - አፍሮ ባሮሜትር30:29Mulu Teka Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.52MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሙሉ ተካ - በኢትዮጵያ የአፍሮ ባሮሜትር ጥናት ኔትዎርክ ተጠሪ በቅርቡ በሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም ላይ በአፍሮባሮሜትር ይፋ የሆነውን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ ውጤት አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየአፍሮ ባሮሜትር ተግባራትየሕዝብ አስተያየት አሰባሰብ ሂደትና መለኪያዎችዝንቅ ግብረ ምላሾች ShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ