የወ/ሮ ትርንጎ አባተ የሕይወት ጉዞ ከሀገረ ኢትዮጵያ ተነስቶ በሕልፈተ ሕይወቷ አውስትራሊያ ላይ አክትሟል። በዘላለማዊ ስንብቷም ተስፋና ሕልሞቿም አክትመዋል። ቅዳሜ ኤፕሪል 12 / ሚያዝያ 17 በደብረ ፅዮን ቤተክርስቲያን ፀሎተ ፍትሐት ክንውን በኋላ የቀብር ሥነ ሥርዓቷ በBulla Cemetery ከቀትር በኋላ 12:30 pm ይፈፀማል።
አንኳሮች
- የትርንጎ እናት መልዕክት
- የትርንጎ እህት ትውስታ፣ የሐዘንና ምስጋና ቃሎች
- የትርንጎ ፍቅረኛ ትውስታዎች
Share





