"ኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ኦሮሞዎች እግዚአብሔር ላደረገላቸው ምስጋና፤ ለወደፊቱ ልመና የሚቀርቡበት ነው" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ

Celebration of Erecha Tulu / Afrassa at Mt. Dandenong in Melbourne on Sunday, 18 May, 2025. Credit: E.Gudisa
በሜልበርን የኢሬቻ ቱሉ / አፍራሳ ክብረ በዓል አስተባባሪዎች ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ፣ ኦቦ በንቲ ሆሉቃና አደይቱ ሚደቅሳ የክብረ በዓሉን ፋይዳዎችና የአከባበር ሂደቱን አንስተው ያስረዳሉ።
Share