Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ የሚሰጥበት ቀን ግንቦት 24 እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

በሶማሌ ክልል ማረሚያ ቤቶችና በፖሊስ ጣቢያዎች፤ በታሳሪዎችና ተጠርጣሪዎች ላይ ይፈፀሙ የነበሩ ድብደባዎችና የማሰቃየት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እንዳስየ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጠ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


በሶማሌ ክልል ማረሚያ ቤቶችና በፖሊስ ጣቢያዎች፤ በታሳሪዎችና ተጠርጣሪዎች ላይ ይፈፀሙ የነበሩ ድብደባዎችና የማሰቃየት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እንዳስየ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጠ


ታካይ ዜናዎች

  • ኢትዮጵያ ለፋይናንስ ማጭበርበር ወንጀል ምቹ ከሆኑ ሀገራት ከ112 መካከል 102ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች
  • ባለፉት ሶስት ወራት ለኬንያና ጂቡቲ በሽያጭ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ34 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጠ
  • 'በአዲስ አበባ የመንግሥት ወይም የ4 ቁጥር ሰሌዳ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች የትራፊክ ሕግ እየተላለፉ አስቸግረውኛል' አለ የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን Airbus A350-900 አውሮፕላን መረከቡን ገለጠ
  • ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ደካማ የመጽሐፍ ንባብ ልምድ ካላቸው ሀገራት ተርታ ተመደበች
  • በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ከ4000 በላይ ሰዎች እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now