Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በኢትዮጵያ ለቤት ሠራተኞች የጡረታ ክፍያ ሊጀመር ነው

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

"ሕጋዊ ባልሆነ መልኩ በአሜሪካ የሚኖር ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ካላችሁ፤ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የምትነግሩበት ጊዜ አሁን ነው" በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


"ሕጋዊ ባልሆነ መልኩ በአሜሪካ የሚኖር ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ካላችሁ፤ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የምትነግሩበት ጊዜ አሁን ነው" በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ


ታካይ ዜናዎች

  • 2500 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ስር መሰለፍ
  • የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልልን የምክክር አጀንዳዎች ማሳሰቢያ መርሃ ግብር መጀመር
  • በኢትዮጵያ 20 ዓመታትን ያስቆጠሩ ኬንያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፍላጎታቸውን መግለጥ
  • የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከ10 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በማሳነስና በመሰወር የሂሳብ መዝገቦችን ባዘጋጁ የሂሳብ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መጠየቅ
  • ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያስገድድ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን ማስታወቅ
  • በአማራ ክልል በየሳምንቱ ከ100 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ መጠቃት
  • በቅናት በመነሳሳት የትዳር አጋሯንና የአራት ልጆችዋን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው መምህርት በእሥር መቀጣት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now