African Hunting and Drumming Group. Source: SBS Amharicየአፍሪካውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022 ሜይ 7 / ሚያዝያ 29 ከቀትር በፊት በሲድኒ ከተማ ካቲ ፍሪማን ፓርክ ተጀምሮ አመሻሹ ላይ አክትሟል። የአፍሪካውያኑ ባሕላዊ ሙዚቃ፣ ዳንኪራ፣ አልባሳት፣ የምግብ ዓይነቶችና ለየት ባለ መልኩ የቀረበው የኢትዮጵያ የቡና ሥነ ሥር ዓት ማለፊያ የትውስታ አሻራዎቻቸውን በበርካቶች ዘንድ አሳርፈዋል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የአፍሪካውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2022 ሜይ 7 / ሚያዝያ 29 ከቀትር በፊት በሲድኒ ከተማ ካቲ ፍሪማን ፓርክ ተጀምሮ አመሻሹ ላይ አክትሟል። የአፍሪካውያኑ ባሕላዊ ሙዚቃ፣ ዳንኪራ፣ አልባሳት፣ የምግብ ዓይነቶችና ለየት ባለ መልኩ የቀረበው የኢትዮጵያ የቡና ሥነ ሥር ዓት ማለፊያ የትውስታ አሻራዎቻቸውን በበርካቶች ዘንድ አሳርፈዋል።