ግብር አልከፈሉም የተባሉ ግለሰቦች ከሀገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለባቸው

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በኢትዮጵያ የኮንዶም እጥረት እየተባባሰ መሆኑ ተገለጠ


አንኳሮች
  • ከጂቡቲ አዲስ አበባ የሚወስደው የባቡር መንገድ መተሃራ አካባቢ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የመቆረጥ ስጋት ማሳደር
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ዓለም አቀፉንና የሀገር ውስጥ በረራዎች በሴቶች ብቻ ማከናወን
  • በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶች ጥራትና ደህንነት ለማረጋገጥ አዲስ መመሪያ መውጣት
  • በኢትዮጵያ የአዞ ሥጋ ሽያጭ ሊጀመር መሆኑ
  • በ2018 የትምህርት ዘመን ማናቸውም የአዲስ አበባ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ከሌላቸው ምዝገባ ማድረግ እንደማይችሉ መነገር
  • በወርቅ ማምረት ሥራ ላይ የተሠማሩ የ32 አምራቾች ፈቃድ መሰረዝ
  • የ4 ዓመት ከ10 ወር ሕፃን ልጅ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል የፈፀሙ የ72 ዓመት ሰው ላይ የ12 ዓመት ፅኑዕ እሥራት ብይን መጣል

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service