ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅና በጦርነት ምክንያት ከ20 ሚሊየን በላይ እርዳታ ጠባቂዎች መኖራቸውን አመለከተ10:07 Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.46MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 X9 ቦይንግ የመንገደኞች አውሮፕላን ግዢ መፈፀሙንና በ2035 ዓመታዊ ገቢውን 25 ቢሊየን እንዲሁም 67 ሚሊየን መንገደኞችን ለማጓጓዝ መወጠኑን አስታወቀ።ታካይ ዜናዎችየታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት አፈፃፀም ከ95 በመቶ በላይ መድረስረቂቅ የሽግግር ፍትሕ በሕዝብ እንዲተች ጥየቃየፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የክብር ዲፕሎማና ዕውቅና መሰጠትስምንት ሚሊየን ብር ወሳጅ አጥቶ ለብሔራዊ ሎተሪ መመለስShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው