ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው ፤ በቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 5 / ነሐሴ 30 በፉትስክሬይ ፓርክ ከ11: 00 am እስከ 5:00 pm ስለሚከበረው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 ቅበላ መሰናዶን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዝግጅት ሥፍራ አድራሻ
- ነፃ የልጆች መጫወቻ
- የስፖርት እንቅስቃሴዎች
- የቡና ሥነ ሥርዓት
- የብዝኅ እምነት ቡራኬዎች
- የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫና ርክክብ ዝግየታ
Share






