SKIP TO MAIN CONTENT

በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የሴት የመስተንግዶ ሠራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ፤ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ መቀጮን ጨምሮ በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ተደረገ።


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Skip to podcast episode content

የሴት የመስተንግዶ ሠራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ፤ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ መቀጮን ጨምሮ በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ተደረገ።


ታካይ ዜናዎች

  • ደቡብ አፍሪካ ሕገወጥ ያለቻቸውን ስደተኞችን የመለሰችበትን ወጪ ሀገራት እንዲመልሱላት ጥያቄ አቀረበች
  • የኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አካውንቶች ከ12 ሚሊዮን ወደ 140 ሚሊዮን አድገዋል ተባለ
  • በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ እንደሚጣል ተነገረ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሥራ ዘመን በአንድ ዓመት በድጋሚ ተራዘመ
  • ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሆቴል ፈርሶ ሊገነባ ነው
  • የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴረሽን መሥፈርቶችን በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያካሂድ ፈቃድ አገኘ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now