Ethiopian Amhara Community members and supporters protested against the Ethiopian Government in Melbourne, Australia, on 13 August 2023. Credit: SBS Amharic
በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር እሑድ ነሐሴ 7 / ኦገስት 13 በአማራ ክፍለ አገር በመካሔድ ላይ ያለው ግጭት በሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ላይ እያደረሰ ካለው ጥፋት ጋር አያይዞ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የማኅበረሰቡ አባላትና ደጋፊዎች ተገኝተው የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰምተዋል። ማኅበሩ በአባላቱና በስሙ ባለ አራት ነጥብ ጥሪዎችን አቅርቧል። Published 13 August 2023 7:26pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር እሑድ ነሐሴ 7 / ኦገስት 13 በአማራ ክፍለ አገር በመካሔድ ላይ ያለው ግጭት በሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ላይ እያደረሰ ካለው ጥፋት ጋር አያይዞ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የማኅበረሰቡ አባላትና ደጋፊዎች ተገኝተው የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰምተዋል። ማኅበሩ በአባላቱና በስሙ ባለ አራት ነጥብ ጥሪዎችን አቅርቧል። አንኳሮች በሜልበርን የአማራ ማሕበረሰብ ማኅበር የተቃውሞ ሰልፍ የለውጥና ድጋፍ ጥሪ