Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በ2025 የአፍሪካ 10 ወታደራዊ ኃያል ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 5ኛ ደረጃ ላይ ተመደበች፤ ከዓለም 52ኛ ደረጃን ይዛለች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ


አንኳሮች

  • 19 ሰዎች በሕገ ወጥ የመድኃኒት ዝውውር ተጠርጥረው መታሰር
  • በአዲስ አበባ ለጨረታ የቀረበ ቦታ በካሬ 265 ሺህ ብር መሸጥ
  • የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በቻይና የቴክኖሎጂ ውድድር ለአሸናፊት መብቃት
  • በኢትዮጵያ ከUSAID የድጋፍ ገንዘብ ሲያገኙ የነበሩ ድርጅቶች ምዝገባ መጀመር
  • ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ በቦቴ የሚገባው ነዳጅ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በባር እንደሚጓጓዝ መገለጥ
  • በመቆዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መረጃ ማዕከል ቀደምት ተገልጋይ ጌዲዮን ሙላቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት መፈፀም

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now