የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ሐረር የዓለም የቱሪዝም ከተሞች ፌዴሬሽን አባል ሆነች


ታካይ ዜናዎች
  • መንግሥት የኮሪዶር ልማትን ለጊዜው እንዲገታና ሰዎችን በግዳጅ እንዳያፈናቅል የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ማሳሰብ
  • ተማሪዎች የእጅ ስልኮችን ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ክልከላ የማድረግ ውጥን
  • በነዳጅ የሚሠሩ ባለ ሁለትና ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ሞተር ብስክሌቶችና ባጃጆች) ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰን
  • በአዲስ አበባ 686 አሽከርካሪዎች ሕይወት በማጥፋትና ንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ ፍለጋ እየተካሔደባቸው መሆን
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት ሽልማቶችን መቀበል
  • የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና እንዳልሰጠ መግለጥ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service