Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በትግራይ ክልል ያረበበው ስጋት ከፌዴራል መንግሥቱ ተሻግሮ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን 'የአማራ ክልል መንግሥት ተኩስ አቁሜያለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ' ጠየቀ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን 'የአማራ ክልል መንግሥት ተኩስ አቁሜያለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ' ጠየቀ


አንኳሮች

  • በኢትዮጵያ ከሚከተሰተው ዓይነ ስውርነት መካከል በግላኮማ የሚመጣው ቀዳሚ ነው መባል
  • በቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ላይ የ13 ዓመታት ፅኑዕ እሥር ብይን መጣል
  • በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ከወዲሁ መግታት እንደሚገባ የአሜሪካና የአውሮፓ ዲፕሎማቶች ማሳሰቢያ
  • የታዋቂ የኩናማ ሙዚቃ ተጫዋች ድምፃዊ ኪዳኔ ኃይሌ ዜና ዕረፍት
  • የገዛ ልጁን አንቆ በመግደል አስከሬኗን መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተው አባት ላይ ፅኑዕ የዕድሜ ልክ እሥራት መቀጮ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now