Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

73 መሥሪያ ቤቶችና 15 ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ከደንብና መመሪያ ውጪ የ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ግዢ መፈፀማቸው ተመለከተ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በግለሰቦች ስም የባንክ ሂሳብ ከፍቶ ከ17 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡና ከእዚያም ውስጥ 9 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ለትርፍ ሰዓት ክፍያና የበዓል ስጦታ መዋሉ ተገለጠ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በግለሰቦች ስም የባንክ ሂሳብ ከፍቶ ከ17 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡና ከእዚያም ውስጥ 9 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ለትርፍ ሰዓት ክፍያና የበዓል ስጦታ መዋሉ ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች

  • በአዲስ አበባ የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሰረዝ
  • የኢሕአፓ ሊቀመንበር አቶ ዝናቡ አበራን ጨምሮ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በዋስ የመለቀቅ ብይን
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ሕንፃ ዕደሳ
  • የአውሮፓ ኅብረት ለ48 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የትምህርት ዕድል መስጠት
  • በኢትዮጵያ 50 የሰብዓዊ ዕርዳታ ሠራተኞች ሕይወት መጥፋት
  • በሸካ አንድ የአራት ዓመት ሕፃን በንብ መንጋ ተነድፎ መሞት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now