ብርቅዬዎቹ የኢትዮጵያ ቅርስ ዋሊያዎች በሕገወጥ አደን ለምግብነት እየዋሉ መሆኑና ቁጥራቸውም አሽቆልቁሎ 300 መድረሱ በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ

WALIA IBEX.png

EXTREMELY RARE WILDLIFE SHOT of a WALIA IBEX (Capra walie) – this animal is endemic in the mountains of Ethiopia and is CRITICALLY ENDANGERED (listed on the IUCN RED LIST). Only 300 individuals survived in the Simien Mountains National Park in Northern Ethiopia. Credit: Getty Images

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ሰጠች


አንኳሮች
  • የተመድ ሕፃናት መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያና ናይጄሪያ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ለተጎዱ ሕፃናት የሚያቀርበውን የነፍስ አድን አልሚ ምግብ አቅርቦቱን በሁለት ወራት ውስጥ ለማቋረጥ ግድ እንደሚሰኝ ማሳሰብ
  • ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ውስጥ በሚካሔዱ የንግድ ልውውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማችበትን የታሪፍ መጠን ለአባል አገራት ማሳወቅ
  • ባለቤት የሌላቸው የጎዳና ውሾች ወደ መጠለያ እንዲገቡ መወሰን
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት እንደሚራዘምና የአመራር ለውጥም እንደሚካሔድ መነገር
  • የገዛ ሚስቱን በመግደል የዘጠኝ ወር ልጁ ላይ የመግደል ሙከራ የፈፀመ ተከሳሽ በእሥራት መቀጣት

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
ብርቅዬዎቹ የኢትዮጵያ ቅርስ ዋሊያዎች በሕገወጥ አደን ለምግብነት እየዋሉ መሆኑና ቁጥራቸውም አሽቆልቁሎ 300 መድረሱ በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ | SBS Amharic