SKIP TO MAIN CONTENT

ከ23 ቢሊየን ብር በላይ ከሕግና መመሪያ ውጪ የተጠቀሙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እስካሁን የገንዘቡን 86 በመቶ አለመመለሳቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

አማኑኤል የአዕምሮ ልዩ ሆስፒታል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ100 ሺህ በላይ ለሆኑ ተገልጋዮች የሕክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለጠ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Skip to podcast episode content

አማኑኤል የአዕምሮ ልዩ ሆስፒታል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ100 ሺህ በላይ ለሆኑ ተገልጋዮች የሕክምና አገልግሎት መስጠቱን ገለጠ


ታካይ ዜናዎች

  • የፕላስቲክ ከረጢት ማምረትን አስመልክቶ የወጣው አዋጅ ተግባራዊ መሆን ሲጀምር ከ800 በላይ ፋብሪካዎች ለስጋት ተጋላጭ እንደሚሆኑ መጠቆም
  • በመላ ኢትዮጵያ 125 የዝንጀሮ ፈንጣጣ የለይቶ ማከሚያ ማዕከላት ተደራጅተው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆን
  • ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት መጋቢት ወር ላይ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ትሆናለች ተብሎ መጠበቅ
  • የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ኮሚሽን በመጪው መስከረም መቋቋም
  • የአልቤርቶ ቫርኔሮ የቀብር ሥነ ሥርዓት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now