የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ዘመናዊ የተባለ ግዙፍ የጥገና ማዕከል አስመረቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የትምህርት ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ።


ታካይ ዜናዎች
  • የአዋሽ - ወልዲያ - ሃራ ገበያ የባቡር መንገድ ሥራ ጅመራ
  • ኢትዮ - ቴሌኮም በአዲስ አበባ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከመዳብ ወደ ፋይበር ሞደም ለመሸጋገር አቅጃለሁ ማለት
  • አቢሲኒያ ባንክ ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ማስታወቅ
  • የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ከመጪው ዓመት ጀምሮ ለጤና መድኅን አገልግሎት የሚሆን መዋጮ እንዲያዋጡ የሚደረግበት አሠራር እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለጣ
  • አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኢትዮጵያና ኤርትራ የግጭትና ጦርነት አዙሪትን አስወግደው የጋራ ውሕደት ይፍጠሩ ሲሉ ምክረ ሃሳብ ማቅረብ
  • የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን "የኢትዮጵያ ልጆች" የተሰኘ ሱፐር ኧፕ ማስመረቅ
  • በኢትዮጵያ ትልቅ የሆነው የ50 ሚሊየን ብር የሎተሪ ሽልማት ጎንደር መግባት

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now