የማቦ ቀን፤ የመሬት ባለቤትነትነት መታሰቢያ

Gail Mabo, Eddie Mabo's daughter. Source: SBS
የዛሬ 30 ዓመት ጁን 3 / ግ ንቦት 26 የአውስትራሊያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የነባር ዜጎች የመሬት ባለቤትነት መብትን አስመልክቶ ብይን ሰጥቷል። የፍትህ ጥየቃ ክርክር ባነሳው ኤዲ ኮይኪ ማቦ ስም ታሪካዊ ውሳኔ ላይ ተደርሷል። ታሪካዊ ብይኑን ሞገስ ለማላበስም የማቦ ቀን በየዓመቱ ይታሰባል።
Share