ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ከጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት እስከ እንጦጦ ፓርክ እያስገነባችው ስላለው የሰርከስ ማዕከል ተልዕኮዎችን አንስታ ትናገራለች። የአውስትራሊያ ጉብኝት ዓላማዋንም አስመልክታ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 በሚሊኒየም ሃውስ የማኅበረሰብ ማዕከል 296 Nicholson St, Seddon ተገኝታ ታስረዳለች።
አንኳሮች
- የሰርከስ ጉዞ ጅማሬ
- ስኬቶች እና ሽልማቶች
- የሰርከስ ተቀባይነት በኢትዮጵያ
- ሙያዊ አስተዋፅዖ ለሀገረ ኢትዮጵያ
Share






