በሜልበርን ዪኒቨሲቲ ለአፍሪካውን አውስትራሊያውያን የተዘጋጀውን የብሉናይል አፍሪካን አውስትራሊያውያን ቢዝነስ ማስተር ክላስ ያጠናቀቁ የመጀመሪያዎቹ ሰልጣኞ በመጪው እሁድ ለምርቃት ይበቃሉ ፡፡ ስለጠናውን በተመለከተ አቶ ኅይለ ልኡል ገብረ ስላሴ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የብሉናይል አፍሪካን አውስትራሊያውያን ቢዝነስ ማስተር ክላስ ኮሚኒቲ ፕሮግራም ዳይሬከተር ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends


