"ጋሽ ካሣ በቤተሰቡ የሚታየው የታሪክ አደራን ተሸክሞ ያደገና የቤተሰቡ ዋርካ ሆኖ ነው" አቶ አያሌው ከበደ

Ambassador Dr Kassa Kebede. Source: N.Zeleke
አቶ አያሌው ከበደ ታህሳስ 17/2014 ከዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት የተለዩት አምባሳድር ዶ/ር ካሣ ከበደ የሶስት ታናሽ ወንድም ናቸው። የአምባሳደር ካሣን ውልደት፣ ዕድገትና አገራዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘክራሉ።
Share