ባልትና- ‘ የኢትዮጵያ ላቭ ኬክ ’ አሰራር

Ato Temame Hussien Source: T.H
አቶ ተማም አክመል ሁሴን በባላራት የመርካማ የአፍሪካ ሬስቶራንት ባለቤት እንደሚሉት ፤ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የሆነ የኬክ አሰራር የለንም። ሁሉም ከሌሎች የተቀዳ ነው ። ስለሆነም በተለይ በጾም ወቅት እና ለቬጋኖች የሚሆን “ የኢትዮጵያ ላቭ ኬክ” የሚባለውን ለመስራት ችያለሁ ብለውናል ።
Share
Ato Temame Hussien Source: T.H
SBS World News