Dr Catherine Hamlin (L), and Ato Berihun Degu (R) Source: Courtesy of SBS Amharic and PDአቶ በሪሁን ደጉ - በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትርና ምክትል ሚሽን መሪ፤ ረቡዕ ማርች 18, 2020 ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትንና የመጀመሪያይቱን የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራች ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን (1924 - 2020) የበጎ አድራጎትና ሙያዊ ግልጋሎቶች አንስተው ይዘክራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ በሪሁን ደጉ - በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትርና ምክትል ሚሽን መሪ፤ ረቡዕ ማርች 18, 2020 ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትንና የመጀመሪያይቱን የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራች ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን (1924 - 2020) የበጎ አድራጎትና ሙያዊ ግልጋሎቶች አንስተው ይዘክራሉ።