በ2012 የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ስኬትና ተግዳሮቶች22:51Elias Wondimu (T- L) Neamin Zeleke (L), Dr Yohannes Gedamu (C) and (R) Source: PDኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (41.85MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ፣ ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ - በGeorgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፣ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ባለቤት እንዲሁም የInternational Journal of Ethiopian Studies ኤዲተር፤ በሂደት ላይ ስላለው የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ይናገራሉ።አንኳሮች የለውጥ ፈተናዎች ጅምር ስኬቶችስጋቶችና ተስፋዎችShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ