"የዘንድሮውን ገና ያከበርነው በታላቅ ደስታና ተስፋ ነው" በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰብ አባላት08:51Haregewoine Taye (T-L Melbourne), Zewdwe Tesfamariam (L-B Brisbane), and Michael Feleke with his Family (R - Perth). Credit: H.Taye,Z.Tesfamariam, and M.Felekeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.42MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አውስትራሊያ ዓመታዊ ዑደታቸውን ጠብቀው የመጡትን የ2023 / 2015 የፈረንጆችና የማኅበረሰባቸውን በዓለ ገናዎች በፈረቃ አከታትለው አክብረዋል። ወ/ሮ ሐረገወይን ታየ (ከሜልበርን)፣ ወ/ሮ ዘውዴ ተስፋማርያም (ከብሪስበን) እና አቶ ሚካኤል ፈለቀ (ከፐርዝ) የዘንድሮውን የገና በዓል እንደምን ባለ ስሜትና መንፈስ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳከበሩ ይናገራሉ። በመላው ዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ።አንኳሮችበዓለ ገናቤተሰብና ወዳጅ ዘመድሐሴትና ተስፋShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው