"እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ" ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ለኢትዮጵያውያን

Tigist Zewde (L), Yonas Degefa (C), and Asrat Habtamu (R). Source: Zewde, Degefa and Habtamu
ትዕግስት ዘውዴ (ከፐርዝ)፣ ዮናስ ደገፋ (ከሜልበርን) እና ኤስራት ኃብታሙ (ከብሪስበን) እንደምን በዓለ ፋሲካን ከቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው ጋር እንዳሳለፉ ያወጋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ለሕዝበ ኢትዮጵያ ይገልጣሉ።
Share