“የዘንድሮውን ኢድ አልፈጠር በጋራ ተሰባስበን በማክበራችን ደስተኞች ነን” - የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት

Halima Yasin (T-L), Tofiq Zubir (T-R), Shemsia Musa (B-L) and Tofiq Duresa (B-R). Source: Yasin, Zubir, Musa and Duresa
ወ/ሮ ሃሊማ ያሲን (ከአደላይድ)፣ ወ/ሮ ሸምሲያ ሙሳ (ከብሪስበን) አቶ ቶፊቅ ዱሬሳ (ከሲድኒ) እና አቶ ቶፊቅ ዙቢር (ከሜልበርን) የዘንድሮውን 1442ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል እንደምን እንዳሳከበሩ ይናገራሉ። ለመላው ሙስሊሞች የመልካም በዓል ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share