የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽ09:51Elias Juhar. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.58MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ቀርቧል። ዝነኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና ክለብ ተጫዋቾች በሥፍራው ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠዋል።አንኳሮች"የኤልያስ ዋንጫ" ፊልም ፋይዳየቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስተያየት"የኤልያስ ዋንጫ" ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና ዳይሬክተር አተያይተጨማሪ ያድምጡ"ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለShareLatest podcast episodes#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?